Apartment and shop for sale & price in Ethiopia

Price : 1,457,510.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Site (Location) : hayahulet mazoriya
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 2

Description

  ያዋጣል በ 500,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ በመሀል ከተማ 22 ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት ባለቤት መሆን በትክክል ያዋጣል !!! ሽያጭ ጀምረናል ቀድመው ይደውሉ !!! +25******* ለመኖር፣ለማከራየት፣ለማትረፍ ምቹና ተፈላጊ በሆነው 22 መክሊት ህንፃ አጠገብ ጊዜውን የሚመጥኑ እንዲሁም ለትውልድ የሚተላለፍ ቅርስ የሚሆኑ አፓርትመንቶችን በማይገመት የማስታወቂያ ዋጋ ፈጥነው የግሎ ይድርጉ !!! በማስታወቂያ ዋጋ !!! ቅድመ ክፍያ ከ 500,000 ብር ጀምሮ !!! 3 - 10 % ታላቅ ቅናሽ !!! በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል !!! ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር !!! ️️️ገንዘቦን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት። ከ ባለ 2 መኝታ - ባለ 4 መኝታ ከ 120 ካሬ - 215 ካሬ # ተጨማሪ 1 የሰራተኛ ክፍል # ሰፋፊ ኮሊደሮች፣ስቶር፣የላውንደሪ ማስቀመጫ # በየወለሉ ሶስት አባወራ # ባለ 4 ቤዝመንት (የመኪና ማቆሚያ ) # የተፈጥሮ ብርሀን የሚጠቀም ( solar panel system) የተገጠመለት # የቆሻሻ ማስወገጃ # ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ እና ሌሎች መሰረታዊ ነገሮችን ያሟላ ለበለጠ መረጃ፣ለመመዝገብ፣ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት የሽያጭ ቢሮዎችን  ይደውሉ ። +25*******

Share this with your friends